የዘ-ሐበሻ ድረ ገጽ አዘጋጅ በሊቢያ 3 ወር እስር ቤት ቆይቶ ስለነበር የሚከተለው ፊልም ልቡን ነክቶታል:: ምናልባት በሊቢያ በኩል ያላለፉ ሰዎች ፊልሙን ተመልከቱ ሲባሉ ችላ ሊሉ ይችሉ ይሆናል:: በሊቢያ አልፎ አውሮፓ…