ኢትዮጵያውያን ከጥንት ጀምሮ የሃገራቸውን የዳር ድንበር ሉዓላዊነት ለማስከበር የከፈሉት ይህ ቀረሽ የማይባል የጀግንነት መስዋትነት የታሪክ ድርሳናትን ሞልቷል፡፡ በአንፃሩ የኢትዮጵያውያን የረጅም ዘመናት የሰባዓዊ ክብርና ሉዓላዊነት ከአብራካችን በወጡ አምባገነኖች ከጥንትጀምሮ እስካሁን ድረስ…

“የደላው ሙቅ ያኝካል” – የኑሮ ውድነቱ እንደቋያ እሳት ከዳር እዳር እየተንቦገቦገ ባለጊዜን ሳይጨምር ሕዝበ አዳምን ክፉኛ እየለበለበ በሚገኝበት በአሁኑ ሰዓት የኢንተርኔቱ ጦርነት አፈ ሙዙን በኦነግ፣ በኦብነግና በግንቦት 7 ላይ አነጣጥሮ…