ጎንደሬው (በለሴው) አማን በላይ ጌታቸው ሀይሌን ሰከን ይበሉ ግዕዝንም ይዝረፉ አሉአቸው  ተባለ

(ክፍል አንድ) ውድ ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ለጤናዎ ባያሌው እንደምን ሰነበቱ? ድምፆቻችንን ከተሰማማን ብዙ ጊዜ ሆነን ኣይደል? እኔ ለጤናዬ እግዚአብሄር ይመስገን ደህና ነኝ፡፡ ርስዎን እንደ አላመምዎት ተስፋ አደርጋለሁ;; የእኔን አዲስ መጽሃፍ…