ሙሉነህ ዮሃንስ ህፃናቶቻቸውን እና እንስሶችን እንደፈለጉ የደቡብ ሱዳን የሙርሌ ጎሳ አባላት የሚነጥቁባቸው ዞን ውስጥ ከፍተኛ ሹመኛ የሆነ ሰው ነው ያደረሰን። በጋምቤላ ጎሳንን መሠረት…

የጎንደር ህብረት ለኢትዮጵያ አንድነት (ጎህ) በአይነቱ ልዪ የሆነ ዝግጂት በሎስአንጂለስ አዘጋጂቷል በመጭው ቅዳሜ January 28, 2017 ምሽት ። የጎንደርን አርበኞች ለወራት የዘለቀ የተጋድሎ ውሎ በአይነ ህሊናዎ እያሰቡ። ከሀገር ብንርቅም ጎንደሬዎች…

ብርቱ ሚስጥር በጋምቤላ ፍጅት ሲጋለጥ! የጋምቤላ ታጋች ህፃናት ለፖለቲካ ፎጆታ እየሆኑ ነው! ህፃናቶቻቸውን እና እንስሶችን እንደፈለጉ የደቡብ ሱዳን የሙርሌ ጎሳ አባላት የሚነጥቁባቸው ዞን ውስጥ ከፍተኛ ሹመኛ የሆነ ሰው ነው ያደረሰን።…

​ By Eyob Dadi|ጥር 15,2009 ዓም ባላለፉት ወራት መላው የእግርኳስ ወዳጆች በተለይም ብራዚሎች በጥልቅ ሀዘን ውስጥ ገብተው ሁሉም በአንድነት ድምጻቸውን አጉልተው ህብረታቸውን እና አንድነታቸውን ከክለቡ ጎን በመቆም አሳይተዋል። የአለም ተጨዋቾች፣ደጋፊዎች…

ጤና ይስጥልኝ ጌታዬ! ገረመው እባላለሁ፡፡ እሳት የላስኩ የፊንፊኔ ደላላ ነኝ፡፡  ምስጉን ‹‹ጉዳይ ገዳይ›› ስለመሆኔ እግዜርም ሰይጣንም ያውቃሉ፡፡ ኪራይ ሰብሳቢ መሆኔን ድሪባም ኩማም ያውቃሉ፡፡ ዉሎና አዳሬ ‹‹ብሔራዊ››፣ ጠባዬ የባሕታዊ፣ ‹‹ላየን ባር››…

ፕ/ ር ጌታቸው ኃይሌ ለተከበሩ ፕሮፌሰር ጌታቸው ሐይሌ ለጤናዎት እንደምነዎት:: በእርሶና በፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ መሃል ያለውን የሃሳብ ልውውጥ ከተመለከትኩኝ በሃላ የግሌን አስተያየት ለመስጠት ወሰንኩኝ:: የሃሳብ ለውውጡን እንደተመለከትኩኝ ከሆነ መሪራስ አማን…

አቶ አስገደ ገብረስላሴ በሙሶኞችና ኪራይሰብሳቢዏቸ እርምጃ ልንወስድ ከሆነ ከጥልቅ ጥናት የተመሰረተ ወይ ተጨባጭ ማስረጃ ያለው ህዝብ ጥቆሟ ይስጠን ጠ /ም / ሀይለማርያም ደሳለኝ !!!! —————————————————- አስገደ ገብረስላሴ አኛ ከላይ እስከ…