የኢትዮጵያውያን የጸደይ አብዮት በበጋው ወቅት መጀመሩ ነውን? | ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም

ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ የአረቡ ዓለም የጸደይ አብዮት እ.ኤ.አ ታህሳስ18/2010 የቱኒስያን አብዮት በማቀጣጠል ይጀምራልብሎ የገመተ ማንም ሰው አልነበረም፡፡ መሐመድ ቡአዚዚ የሚባል በመንገድ ላይ እየተንቀሳቀሰለዕለት ኑሮው መደጎሚያ የሚሆን ገንዘብ ለማግኘትጥቃቅን ሸቀጦችን የሚሸጥ…

ጉሊሶ ከተማ ባለፉት ቀናት የአግኣዚ ታጣቂዎች ጉቱ አበራና ካራሳ ጫላ የተባሉ ወጣቶች ላይ አሰቃቂ ግድ የፈጸሙባት ከተማ ነች፡፡ የእነዚህ ወጣቶችን ግድያ የሚያሳይ ዘግናኝ የቪዲዮ ምስል ከቀናት በፊት በማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ…

የኦሮምያ ክልል ፕረዚዳንት ሙክታር ከደር በህወሓት የደህንነት ሰዎች አይነ ቁራኛ ጥበቃ ውስጥ ገብተዋል። ተንቀሳቃሽ የእጅ ስልካቸው በደህንነት ሀይሎች ተወስዶ ከነማን ጋር የስልክ ንግግር እና የመልክት ልውውጥ እንደአደረጉ እየተመረመረ ነው። ሁሉም…

ወያኔ ህዝብ ለሕዝብ የሚያግጫ ስለሆነ እንጠቀቅ ይላሉ ዶር በያን

ዶር በያን የቀድሞ የኦነግ አመራር አባል ነበሩ። አሁን ደግሞ በአቶ ሌንጮ ለታ የሚመራው የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር ከፍተኛ አመራር አባል ናቸው።ሰሞኑን በኦሮሞ ተማሪዎችና በጎንደር በተነሳው ሰላማዊ ተቃዉሞ ዙሪያ ፣ ለኢሳት በሰጡት…

እኛ የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት አባላት የወያኔ መንግስት በኢትዮጵያ በኦሮሞ ወጣት ተማሪዎችና በጎንደር ሕዝብ ላይ ያደረሰውን ግድያ በጥብቅ እናዋግዛለን!

DCESON የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት ኖርዌይ የአቋም መግለጫ ታህሳስ 16, 2008 ኖርዌይ!! እኛ የዲሞክራሲያዊ ለውጥ በኢትዮጵያ ድጋፍ ድርጅት አባላት የወያኔ መንግስት በኢትዮጵያ በኦሮሞ ወጣት ተማሪዎችና በጎንደር ሕዝብ ላይ ያደረሰውን…