ከአል-አሙዲን ሀብት ጀርባ ያሉ ሃይሎችና የሀብቱ መነሻ ምንጭ ሲፈተሽ [በወንድወሰን ተክሉ]

**መንደርደሪያ-እውነታ- የሰለሞን እጽነሽ የቅዱሳን እንባ ያበቀለሽ ቅጠል ዛሬ አዲስ አይደለም በለኮሰው እሳት የነካሽ ሲቃጠል **ቴዲ አፍሮ ኢትዮጵያ** ዘውድ ያልደፉት ቱጃር አል-አሙዲን አይሆንም ወይም ሊሆን አይችልም የሚባል ክስተት አጋጥማቸው ዜግነትን በመረጡበት ሀገራቸው…