ትንናት ምሽቱን ከተለያዩ የማህበረሰብ አካላት ግር ውይይት ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ ከሶስት አመታት በፊት በአለማቀፉ የሽብር ቡድን አይሲሲ ካራ በሊቢያ የታረዱ 23 ኢትዮጵያውያንን አስከሬን ወደ ሀገር ቤት እንደሚያስመጡ…

(ፍቅሬ ቶለሳ – ፕሮፌሰር) ከ 27 ዐመታት በፊት ከጎንደር ተነስተው ሸዋ አምቦ አካባቢ ሰፍረው መሬት ይዘው ከኦሮሞዎች ተጋብተው ተዋልደው የሚኖሩ አማሮች አሉ። ሰሞኑን መሬታችሁ ይለካ ሲባሉ እንደቤንሻንጉል ጉሙዝ ሊነጥቁንና ሊያፈናቅሉን…

(በአብረሀ ደስታ የቀረበ) ከዚህ በታች የተዘረዘሩ ስዎች ከኢሮብ ማህበረሰብ ከ ዓመታት በፊት በሸዓብያ ተጠልፈው ተወስደው እስካሁን ህልውናቸው ያልታወቀ ዜጎቻችን ናቸው። የዶ/ር ዓብይ ኣሕመድ መንግስት እነዚ በሻዕብያ ከባዳ እስከ ሑመራ ድረስ…

ብስራት አቢ አብሮ አደግ ጓደኛዬ ነው። ከሰፈር ልጅነቱ ባለፈ አንድ ክላስም ተምረናል። ይህም ይበልጥ ለመቀራረባችን አስተዋፅኦ አድርጓል ብዬ አስባለሁ። እኔ ወደ ፖለቲካ ከገባሁ በኋላ ደሴ ውስጥ ደፍሮ በተቃዋሚ አባልነት ሊንቀሳቀስ…

Copyright © 2017 Kaliti Press. All Rights Reserved. Source Article from http://kalitipress.com/%E1%8B%A8%E1%8A%A6%E1%88%AE%E1%88%9E-%E1%8B%B4%E1%88%9E%E1%8A%AD%E1%88%AB%E1%89%B2%E1%8A%AD-%E1%8C%8D%E1%8A%95%E1%89%A3%E1%88%AD-%E1%88%8A%E1%89%80%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-%E1%8A%A0/የኦሮሞ ዴሞክራቲክ ግንባር ሊቀመንበር አቶ ሌንጮ ለታ አዲስ አበባ ሲገቡ የሰጡት መግለጫhttp://kalitipress.com/%E1%8B%A8%E1%8A%A6%E1%88%AE%E1%88%9E-%E1%8B%B4%E1%88%9E%E1%8A%AD%E1%88%AB%E1%89%B2%E1%8A%AD-%E1%8C%8D%E1%8A%95%E1%89%A3%E1%88%AD-%E1%88%8A%E1%89%80%E1%88%98%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%88%AD-%E1%8A%A0/http://kalitipress.com/feed/Kaliti PressServing the Truth!http://kalitipress.com/wp-content/uploads/2018/01/favicon-150×150.png

ሰበር ዜና በሳውዲ የኢትዮጵያ አምባሳደር በአስቸኳይ ወደ ሀገር ቤት እንዲመጡ ታዘዘ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በሳውዲ የኢትዮጵያ አምባሳደርና በሪያድ የኢትዮጵያ ቆንስላ ሀላፊን ወደ ሀገር ቤት እንዲመጡ ጠርቷል። አምባሳደር አሚን አብዱልከሪም እና…

Copyright © 2017 Kaliti Press. All Rights Reserved. Source Article from http://kalitipress.com/%E1%8A%A2%E1%8A%95%E1%8C%82%E1%8A%90%E1%88%AD-%E1%8B%AD%E1%88%8D%E1%89%83%E1%88%8D-%E1%8C%8C%E1%89%B5%E1%8A%90%E1%89%B5-%E1%88%B5%E1%88%88-%E1%8A%A0%E1%8B%B2%E1%88%B1-%E1%8D%93%E1%88%AD%E1%89%B2/ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ስለ አዲሱ ፓርቲያቸው ኢ.ሃ.ን እና የኢትዮጵያ ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ ከቃሊቲ ፕሬስ ጋር ያደረጉት ቆይታhttp://kalitipress.com/%E1%8A%A2%E1%8A%95%E1%8C%82%E1%8A%90%E1%88%AD-%E1%8B%AD%E1%88%8D%E1%89%83%E1%88%8D-%E1%8C%8C%E1%89%B5%E1%8A%90%E1%89%B5-%E1%88%B5%E1%88%88-%E1%8A%A0%E1%8B%B2%E1%88%B1-%E1%8D%93%E1%88%AD%E1%89%B2/http://kalitipress.com/feed/Kaliti PressServing the…

የቀድሞው የሰማያዊ ፓርቲ መስራችና ሊቀመንበር ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት የኢትዮጵያውያን ሃገር አቀፍ ንቅናቄ (ኢ.ሃ.ን) የተሰኘ አዲስ ፓርቲ ተመስርቷል። ይህን በተመለከት ቃሊቲ ፕሬስ የሚከተሉትን ጥያቄዎች አንስቶ ውይይት አድርጓል። ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት አስቀድሞ በአንድነት…