ልክ ዛሬ ከአንድ ዓመት በፊት የዩኤስ አሜሪካ ፕሬዚደንት በመሆን ቃለ መሀላ የፈጸሙት ዶናልድ ትራምፕ በአፍሪቃ ብዙ ወዳጆች አላፈሩም። የአህጉሩ ነዋሪዎች ትራምፕ ከጥቂት ቀናት በፊት ስደትን አስመልክተው ስለ አፍሪቃ በሰነዘሩት ጸያፍ…

ከጥበበ ሣሙኤል ፈረንጅ ጥር 12 2010 ዓ ም “እንግዲህ አንተ ሌላውን የምታስተምር ራስህን አታስተምርምን? አትስረቅ ብለህ የምትሰብክ ትሰርቃለህን? አታመንዝር የምትል ታመነዝራለህን? ጣዖትን የምትጸየፍ ቤተ መቅደስን ትዘርፋለህን? በሕግ የምትመካ ሕግን በመተላለፍ…

ምስል ከፋይል አባይ ሚዲያ ዜና ጥር 13 ቀን 2010 ዓ.ም  ኢትዮጵያ ወደ ፍቅር በሚል መርህ የቴዲ አፍሮn ኮንሰርት ለማቅረብ ዝግጅት ላይ ያለችው የባህር ዳር ከተማ በአገዛዙ ወታደሮች እና በህዝቡ መካከል…

ምስል ከፋይል ከዓመታት በፊት አገዛዙ በስራ ማጣት ምክንያት እየተማረሩ የነበሩትን ወጣቶች ወደተቃዋሚነት እንዳይለወጡ  በማሰብ በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች የሚኖሩ ወጣቶችን በአነስተኛና ጥቃቅን ኢንዱስትሪዎች አደራጅቶ እንቅስቃሴ ሲያደርግ እንደነበር ይታወሳል። ተቃውሞዎች በመላዉ ሀገሪቱ…

ኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስና የመላ አማራ ሕዝብ ድርጅት ዓለምአቀፍ ድጋፍ ሰጭዎች በጋራ ለመሥራት ተስማምተው የመግባቢያ ሰነድ ቅዳሜ፣ ጥር 12/2010 ዓ.ም ከዋሺንግተን ዲሲ ወጣ ብሎ በሚገኘው ማርክ ሴንተር ሂልተን ሆቴል ውስጥ ይፈራረማሉ።

“በክልሉ አምባገነንነት ሰፍኗል፣ ሥጋት ነግሷል። ወጣቶች ከዚያ ለመቆየት የሚያስችል ተሥፋ በማጣታቸው በአደጋ ለተመላ ስደት ተዳርገዋል። መልስ ያልተገኘላቸው ብዙ ጥያቄዎች አሉን።” ዑመር ዶል የድርጅቱ ሊቀመንበር ናቸው።

(ኢሳት ዲሲ–ጥር 11/2010) በየዓመቱ ጥር 11 የሚከበርው የጥምቀት በዓል በመላው ዓለም በሚገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ተከበረ። በኢትዮጵያ በበዓሉ አከባበር ላይ ስርዓቱን የሚቃወሙ ድምጾች በብዛት መሰማታቸው ታውቋል። በኦርቶዶክስ እምነት…

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ኢትዮጵያ የተቀዋሚ ፓርቲ መሪውን ዶ/ር መረራ ጉዲናን ጨምሮ 115 እስረኞችን መልቀቋን አደነቀ፡፡ ይሁን እንጂ የኢትዮጵያ መንግሥት አሁንም በእስር ላይ የሚገኙ በሺህ የሚቆጠሩ ሰዎችን ሁኔታ ዳግም አጢኖ እንዲለቅ…

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያኖች ዘንድ በየዓመቱ የሚከበረዉ የኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል ዛሬም በተለያዩ ከተሞች ደምቆ መከበሩን በስፍራዉ የተገኙ የበዓሉ ተካፋዮች ለዶቼ ቬለ ገልጸዋል። ከአዲስ አበባ፤ ጎንደር እና ባህር ዳር የበዓሉ…

ጥር 11 2010 ዓ ም የኮሎኔል መንግስቱ ኃይለማርያም ልጂ ትዕግስት መንግስቱ በአባይ እና በግብጽ ጉዳይ በማህበራዊ ድረ ገጿ የለቀቀችው የቪዲዮ መልዕክት ወቅታዊ መረጃን ለማግኘት ቦርከናን በፌስ ቡክ ላይክ ያድርጉ።