ህፃን አበጠር ወርቁ ባህርዳር ፈለገ ህይወት ሆስፒታል እየተረዳ ሲሆን፣የጤናው ሁኔታ አንፃራዊ መሻሻል እንዳሳየ አስታማሚው አቶ ሙጨ ደጀን ተናግረዋል፡፡ የህፃኑ አይን በህክምና ሊፈወስ እንደሚችል ሃኪሞች ተናግረዋል፡፡ የደም ማነስ ገጥሞት ደም እየተሰጠውም…

የድሬደዋው ቀፊራ ገበያ በልጅነት ዘመናችን የአትልክትና የፍራፍፌ ገበያ የደራ ነበር። የኤርረ ጎታ የፍራፍሬ እርሻዎች የሚመጡ የብርቱካን÷መንድሪን ÷ማንጎ÷ኮክ ወዘተ በሳጥን ተጠርዘው ወደ ጂቡቲ ይላካሉ። በደርግ ባለስልጣናትና ዘመዶች እንደተመስረተ የሚነገርለት…

በኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዚየም ቅጥር ውስጥ ከሚገኙ ሐውልቶች መካከል በአንድ ጥግ አፄ ኃይለ ሥላሴ ተማሪዎችን ሲያነጋግሩ የሚያሳየው፣ በሌላው ኢትዮጵያዊ የዘር ግንድ እንዳለው የሚነገርለት የአሌክሳንደር ፑሽኪን፣ የአዘቲክስን (ሜክሲኮ) የጥንት ሥልጣኔ የሚያሳየው የኦልማክ…

—አንድ ሐውልት ቀራጭ ከትልቅ ቋጥኝ ድንጋይ የሆነ ነገር እየቀረፀ ነበር፡፡ ይህንን የተመለከ አንድ ሕፃን ቀራፂውን ይጠይቀዋል፡፡ “ከዚህ ቋጥኝ (አለት) ምን እየሠራህ ነው?” በማለት ሕፃኑ ልጅ ቀራፂውን ይጠይቃል፡፡ “ዝም ብለህ ተመልከት….ስጨርስ…

የኢትዮጵያን የባለቤትነት መብት በመጣስ ለኔዘርላንድ ኩባንያ የተሰጠውን የጤፍ አዘገጃጀት ፓተንት (መብት) ለማሰረዝ ሲደረግ የቆየው ድርድርና ውይይት ባለመሳካቱ፣ ጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ መደበኛ ክስ እንዲመሠረት መወሰኑን የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሳይንስና ቴክኖሎጂ…

ሥራ አስኪያጁ የማስጠንቀቂያ መልዕክት ደርሷቸው ነበር ረቡዕ ግንቦት 8 ቀን 2010 ዓ.ም. ከቀኑ አሥር ሰዓት ላይ በጥይት ተደብድበው የተገደሉት የዳንጎቴ ሲሚንቶ ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ ጸሐፊና ሾፌር ገዳዮችን በቁጥጥር ሥር ለማዋል…

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የሥልጣን ጊዜያቸውን ጨርሰውም ሆነ ሳይጨርሱ ከኃላፊነት የሚነሱ ሚኒስትሮችና ከፍተኛ ባለሥልጣናት በአምባሳደርነት የሚሾሙበትን አሠራርና የፍትሐዊነት ችግር በተመለከተ፣ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጥያቄ ተነሳ፡፡ ጥያቄው የተነሳው ሐሙስ ግንቦት 8…

የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድኃኖም የተከሰተውን የኢቦላ በሽታ በቁጥጥር ሥር ማዋል እንደሚቻል ተናግረዋል፡፡ በሀገሪቱ በሽታውን ለመከላከል የሚደረገውን ጥረት ለመደገፍ የሚያግዝ ክትባት መስጠት እንደሚጀመር የገለፁት ዶክተር…

አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ በዛሬው እለት በእንግሊዟ ማንችስተር የተካሄደውን የግሬት ማንቸስተር 10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫን አሸነፈች። አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ 10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድሩን በ31…

ከአንድ ሳምንት በፊት ኢትዮ ቴሌኮም ለመኖሪያ ቤቶችና ድርጅቶች የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲሰጥ ለሃገር በቀል የግል ድርጅት ፍቃድ ሰጥቻለሁ ብሎ ካሳወቀ በኋላ ዜናው የብዙዎች መነጋገሪያ ሆኖ ቆይቷል። በርካቶች የኢትዮ ቴሌኮም…