“የበአሉ ግርማ ገጸባሕርያት” ከብሩክ አብዱ . በአሉ ግርማ (1931-1976 ዓ.ም) ልጅነቱን ያሳለፈው በሱጴ (ኢሉባቦር)፣ ጉርምስናውን ደግሞ በአዲስ አበባ (“ልዕልት ዘነበወርቅ” እና “ጀነራል ዊንጌት” ት/ቤቶች) ነበር። በመቀጠልም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ…