በረከት ስሞን እይሞተ መሆኑ ተረጋገጠ

ለኢትዮጵያ ውድቀት ተጠያቂ ከሆኑት ሆዳም የብአዴን መስራች አባላት ውስጥ አንዱ የሆኑት አቶ በረከት ስምዖን የጤና ሁኔታ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን የዘ-ሐበሻ ምንጮች አስታወቁ:: ለአቶ በረከት ህክምናም ከፍተኛ የሆነ የውጭ ምንዛሬ…