ኢትዮጵያዊቷ ፌበን ኤልያስ አሸነፈች

የአፍሪካን ዲጂታል የፈጠራ ሥራዎች ለማረበታታት በተጀመረው የዲጂታል ላብ አፍሪካ ውድድር፤ ኢትዮጵያዊቷ ፌበን ኤልያስ አሸነፈች። ውድድሩ የተካሄደው በአኒሜሽን እና መሰል የዲጂታል ፈጠራ ሥራዎች ነው። ፌበን “ድንቢጥ” በተሰኘው የአኒሜሽን ሥራዋ እንዳሸነፈች ለቢቢሲ…