አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ በኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳድርና በሶማሌው ክልል መስተዳድር መካከል በተከሰተ ደም አፋሳሽ ግጭት እስከ አሁን ከ70ሺህ በላይ የኦሮሞ ተወላጆች ከሶማሌ ክልል መፈናቀላቸውን ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ለቻይናው ሲን ሁ…

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ ከአንድ መቶ ሃያ በላይ ሀገራት በተሰበሰቡበት 72ኛው የመንግስታቱ ድርጅት ጉባኤ ላይ ንግግር ያደረጉት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ “አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ሰሜን ኮሪያን በአጠቃላይ እናጠፋለን”በማለት ከዚህ በፊት…

አባይ ሚዲያ በወንድወሰን ተክሉ የኦሮሞ ሰብዓዊ መብት ተከራካሪዎች በሶማሌ ክልል በጂጂጋ፣ ውጫሌ፣ ጨሪቲና ሌሎች ከተሞች ውስጥ በክልሉ ልዩ ፖሊስ ሃይል ቀጥተኛ እርምጃ የተገደሉ የ113 ኦሮሞዎች ስም ዝርዝር ይዣለሁ በማለት የገለጸ…

አንተ መለስ ዜናዊ ነፍስህን አይማረው- እግዚአብሄር ይይልህ ቀብረህ በሄድከው ቦንብ ታጫርሰናለህ፤ ሰሞኑን ከምሥራቁ የሀገራችን አካባቢ የምንሰማው ወሬ  ሰው ለሆነ ፍጡር ሁሉ ለአእምሮ የሚከብድ ነው፡፡ ሁል ግዜ ነገሮች አዲስ ለሚሆኑባቸው ትናንትን…