ዶ/ር አብይን የወደድንበት 8 ምክንያቶች

ዘመኑ የሚፈልገውን ቀለል ብሎ የመምራት መኮፈስ የሌለበት ሊደርሺፕ ስታይል ስለሚከተል።

ህዝብ የተማረረባቸውን ጉዳዮች በሚገባ አውቆ ጥያቄያችንን እየመለሰ ስለሆነ።

መንገራገጭ በዝቶባት እንደ መስታወት ልትፈረካከስ የነበረችውን ሀገር ስቱኮ ሆኖ ገብቶ ስላተረፋት።

ነፃነት የሚባለውን ትክክለኛ አየር በሙሉ ሳንባችን ለመተንፈስ ዳር ዳር እያልን ስለሆነ።

በይቅርታ ላይ ፅኑ መሰረቷን የጣለች ቂም በቀል፣ ጥላቻ፣ መናናቅ ከህዝቧ ልብ ላይ የተፋቀላት ኢትዮጵያን ለመፍጠር እየተጋ ስለሆነ።

በሱ ሹመት ምክንያት ሌባ እና ሙሰኛ አንገቱን እየደፋ እየተሸማቀቀ ስለሆነ።

source : አዲሲቷ ኢትዮጵያ እኔ ነኝ

Source Article from http://getutemesgen24.com/%E1%8B%B6-%E1%88%AD-%E1%8A%A0%E1%89%A5%E1%8B%AD%E1%8A%95-%E1%8B%A8%E1%8B%88%E1%8B%B0%E1%8B%B5%E1%8A%95%E1%89%A0%E1%89%B5-8-%E1%88%9D%E1%8A%AD%E1%8A%95%E1%8B%AB%E1%89%B6%E1%89%BD