ኦባማ እና ቡሽ ትራምፕን ተቹ

በሚያደርጉት ንግግርና በሚወስዷቸው እርምጃዎች ከተለያዩ ወገኖች ጋር ውዝግብ ውስጥ የሚገቡት ፕሬዝዳንት ትራምፕ፤ አሁን ደግሞ ከሁለት የቀድሞ ፕሬዝዳንቶች በኩል ጠንካራ ትችት እየተሰነዘረባቸው ነው።