የሰሜን ኮርያ የሳይንስ ማእከል ዋና መሪ በሙስና ስልጣናቸውን ለቀቁ

አባይ ሚዲያ ዜና
ጋሻው ገብሬ

ባለስልጣኗ ፓርክ ኪ ያንግ $18 ኢሊዮን ዶላር በጀት ያለውን የሳይንስ ማእከል እንድትመራ በአሁኑ የአገሪቱ ፕሬዚዳንት ሙን ጄ ኢን የተሾመች ናት።

የሙስና ጉዳይ ተያያዝ ነው። እንደሚታወሰው ፕሬዚዳንት ሙን ጄ ኢን የተኳቸው የቀድሞዋ ያአገሪቱ መሪ በሙስና ዘብጢያ ወርደዋል።

አሁን የተጋለጠው የሙስና ወንጀል አዲስ የተሾሙትን ፕሬዚዳንት ሙን ጄ ኢን ን እጅግ ይጎዳቸውል ተብሏል።

ይህ የሳይንስ ማእከሉ ሙስና ደቡብ ኮሪያ ገሰገሰች የሚባልበትን የሰው ጽንስን መሰረት ያደረገ ገስጋሽ የሳይንስ ጥበብን በኮሪያ ጥያቄ ውስጥ የሚከት ነው።

ባለስልጣኗ ስራዋን ስትለቅ “ውዝግብም እንዲፈጠር በማድረግ ሰዎችን በማሳዘኔ ከልብ አዝኜ ይቅርታ እጠይቃለሁ ” በማለት ተናግራለች። በተጨማሪም “ስራ በመልቀቄ የሳይንስ ማእከሉ በአዲስ መልክ እንዲቀጥል ያደርጋል የሚል ተስፋና እምነት አለኝ” ብላለች።

ባለስልጣንዋ ፓርክ ኪ ያንግ የባዮሎጂ ፕሮፌሰር ናት። የሰው ጽንስ ህዋስ፤በላቦራቶሪ ማሳደግም የሚቻል (stem cell) ተመራማሪ ከሆነ ሌላ ሁዋንግ ዉ ሱክ የተባለ ሳይንቲስት ጋር በመሆን ሃሰተኛ የሳይንስ ምርምር ውጤን አገኘን በማለታቸው የደቡብ ኮርያ ሳይንቲስቶች በማመጻቸው ምክንያት ነው።

ቀድም ብሎ ሁዋንግ ዉ ሱክ ባለዝና እና “የኮርያ ኩራት” መባልም ደርሶ የነበር ነው። ሆኖም በመጨረሻ የምርምር ውጤቱ ማጭበረበር ያለበትና ስነምግባርም የጎደለው ሆኖ ተገኝቷል።

ቀደም ሲልም ፓርክ ኪ ያንግ ሁዋንግ ዉ ሱክ አገኘሁ የሚለውን የምርምር ውጤት ግድፈትና ስነምግባር ጉድለት ስትሸፍን ቆይታለች።

Source Article from http://amharic.abbaymedia.com/archives/34049