የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ለ1942ቱ አይሁዳዊያን አፈሳ ተጠያቂው ሀገራቸው እንደሆነች አመኑ

አባይ ሚዲያ
በወንድወሰን ተክሉ

ወጣቱ የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ማክሮን በ1942ዓ.ም ለተካሄደው ከ13ሺህ በላይ አይሁዳውያን ከበባና አፈሳ ተጠያቂው ሀገራቸው መሆናን ለመጀመሪያ ግዜ በይፋ አመኑ።
75ኛውን የመታሰቢያ በዓል ለማክበር ፈረንሳይ ከተገኙት የእስራኤሉ ጠ/ሚ ቤንጃሚን ኔታኒያሁ ጋር ሆነው በሁለተኛው የዓለም ጦርነት በአይዳውያን ላይ ለተፈጸመው የከባባና የአፈሳ ተግባር ለብዙ ዓመታት ተጠያቂው ጀርመን መባላን ገልጸው እውነታው ግን መሪ ፈጻሚና አስፈጻሚዋ ፈረሳይ ነች ሲሉ በይፋ ገልጸዋል

Source Article from http://amharic.abbaymedia.com/archives/32322