ሰበር መረጃ: የቡንደስሊጋው ክለብ አሰልጣኙን ማሰናበቱን አስታወቀ

​ በሚኪያስ በቀለ | እሁድ የካቲት 26, 2009 የቡንደስሊጋው ክለብ ባየርሊቨርኩሰን የቡድኑን ዋና አሰልጣኝ ሮጀር ሺሚዲትን ከውጤት መውረድ ጋር በተያያዘ ማሰናበቱን አስታወቀ። ጎል ድህረገፅ የክለቡን መግለጫ ተንተርሶ እንደዘገበው ከሆነ ወንበራቸው እየተነቃነቀ ያለውን አርሰን ቬንገርን ይተካሉ ተብለው ከሚጠበቁት አሰልጣኞች አንዱ የሆኑት ሽሚዲት… Continue Reading →

Source Article from http://mereja.com/news/1657427