Set Political Prisoners Free !
Your Ad Here

ታላቁ ሩጫ ዘንድሮም በተቃውሞ ድምጽ:-መሰናበቻ መሰናበቻ የቀረችን ብርቱካን ብቻ ፍቱልን እሷን ብቻ!

ታላቁ ሩጫ ዘንድሮም በተቃውሞ ድምጽ:-መሰናበቻ መሰናበቻ የቀረችን ብርቱካን ብቻ ፍቱልን እሷን ብቻ!

አውራምባ ታይምስ (አዲስ አበባ)፡-

Untitled-4 copyበ1994 ዓ.ም. የተጀመ ረው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ለ9ኛ ጊዜ በዛሬው እለት ተካሄደ፡፡ ውድድሩን እንግሊዛዊቷ አትሌት ፓውላ ራድክሊፍ ከደራርቱ ቱሉ እና ከኃይሌ ገ/ሥ ላሴ ጋር በመ ሆን አስጀምራለች፡፡ በታላቁ ሩጫ የተቃውሞ ድምጾች መ ሰማት የጀመ ሩት በ1998 ዓ.ም ህዳር ወር የቅንጅት አመ ራሮችና ጋዜጠኞች መ ታሰራቸውን በመ ቃወም ሲሆን ከዚያን ጊዜ ጀምሮ በየአመ ቱ ወቅታዊ የተቃውሞ ድምጾችን እያስተናገደ እዚህ ደርሷል፡፡
ዘንድሮም ውድድሩ በተካሄደባቸው ጐዳናዎች ላይ “እንነጋገር የብርቱዬን ነገር”፣ “መ ሰናበቻ መ ሰናበቻ የቀረች ዘንድሮም የቀረችን ብርቱካን ብቻ”፣ “እንነጋገር የቤንዚኑን ነገር”፣ “ልብ የሌለው ኃይሉ ሻውል ብቻ ነው”፣ የአለም ጅሉ የኢትዮጵያው ኃይሉ እና መ ሰል ተቃውሟዊ ኃሳቦች የተንሸራሸሩ ሲሆን ካለፉት ዓመ ታት አንፃር ሲታይ ግን የበረከቱ የተቃውሞ
መ ልዕክቶች እና ተሳታፊዎች አልነበሩም፡፡
መ ከላከያ ሚኒስቴር፣ ፍርድ ቤት፣ ቤተ-መ ንግስት፣ ፍትህ ሚኒስቴር አካባቢ የደረሱ ሯጮ ች (ተሳታፊዎች) በኢህአዴግ መ ንግስት ላይ ከፍተኛ የጩ ኸት እና የተቃውሞ ድምጾች ያሰሙ ነበር፡፡ ባለፈው ዓመ ትም ቴዲ አፍሮ እንዲፈታ ለመ ጠየቅ ‹ኦባማ ይፈታ› የሚል ተቃውሞ መ ቅረቡ አይዘነጋም፡፡ በዛሬው የታላቁ ሩጫ ውድድር በሴቶች ኮረኒ ጀሊላ፣ በወንዶች ጥላሁን ረጋሳ የውድድሩን ሪከርድ በመ ስበር ጭ ምር አሸናፊ መ ሆን ችለዋል፡፡

በክብረ እንግድነት የተገኘችው የዓለም የሴቶች ማራቶን ሪከርድ ባለቤቷ ፓውላ ራድክሊፍ ባለፈው አርብ ወደ አዲስ አበባ የገባች ሲሆን ወደ ኢትዮጵያ በመ ምጣቷ ደስተኛ መ ሆኗን ገልፃለች፡፡ የረጅም ዓመ ት የሩጫ መ ድረክ ተፋላሚዋ ደራርቱ ቱሉን “በትራክም ሆነ በጐዳና ላይ የሩጫ ውድድር ሳውቃት ፀባዩዋ አንድ አይነት ነው፡፡ ጥሩ፣መ ልካም እና ለሰው የምታስብ ታላቅ አትሌት ናት፡፡” ስትል ባለፈው አርብ ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በሒልተን
ሆቴል ጠርቶት በነበረው ጋዜጣዊ መ ግለጫ ላይ ለአውራምባ ታይምስ ገልጻለች፡፡

“መ ሰናበቻ መ ሰናበቻ

የቀረችን ብርቱካን ብቻ

ፍቱልን እሷን ብቻ”

የታላቁ ሩጫ ተሳታፊዎች ከሩጫ ው ጋር በተያያዘ አቤ ቶኪቻው በርካታ ዝርዝር ጉዳዮችን ይዞ በነገው ዕለት ይቀርባል፡፡
(Photo- Awramba Times)

If you don’t see the Amharic fonts , you may click here to read the article in pdf :

 

We recommend to you to visit the following sites:

     

EthioSun

This website uses IntenseDebate comments, but they are not currently loaded because either your browser doesn't support JavaScript, or they didn't load fast enough.

Leave a Comment

We welcome your comments if they are civil. All spam, profane, abusive and off topic comments will never be posted. Repeat offenders will be blocked. The detail explanation of rules of conduct can be found in our Terms of Service. ethiosun.com




You might also like

Tigraism, Melese Zenawi’s Delusion
Tribalist Tyrant Melese Zenawi Like Hitler,  Melese Zenawi who is a gang leader of the...
Melese Zenawi’s Mass Graves Revealed
Why I took up arms against Ethiopia By Yannick Demoustier and Jonathan Alpeyrie BBC Focus on...
Rwanda’s Genocide Suspect Has Been Arrested
Queen Rosalie Gicanda (L) was revered by many Tutsis According to the BBC, one of the...
The most murderous regime of Ethiopia blocks website as US row escalates
By Barry Malone: ADDIS ABABA (Reuters) - U.S. funded-broadcaster Voice of America said on Monday that...
EthioSun TV
.

Who's Online

  • 0 Members.
  • 15 Guests.

Amharic

በዋሽንግተን ዲሲ ለአርቲስት ታማኝ በየነ ታላቅ የክብር ምሽት ተደረገበዋሽንግተን ዲሲ ለአርቲስት ታማኝ በየነ ታላቅ የክብር ምሽት ተደረገ

በዋሽንግተን ዲሲ ለአርቲስት ታማኝ በየነ ታላ...

ኑሮ ያሇ ነጻነት ግማሽ ሞትኑሮ ያሇ ነጻነት ግማሽ ሞት

By Geletaw Zeleke: የሰዉ ሌጅ መሰረታዊ ፍሊጎቶቾነው...

የኢሣት ነበልባል በሁሉ ሥፍራ ይንደድ!!የኢሣት ነበልባል በሁሉ ሥፍራ ይንደድ!!

 የኢሣት ነበልባል በሁሉ ሥፍራ ይንደድ!! እኛ ...

የዜግነቴን ላድርስየዜግነቴን ላድርስ

ትውልዶች የየራሳቸውን አስተዳደራዊ ዘዪ እያ...

Read more about the sham election

Tyrants Daughter Got Wild

Get the Flash Player to see the slideshow.